ጄኔሬተሮች

ሁሌም ዝግጁ የሆኑ..

ሁሌም ዝግጁ የሆኑ ባለ 400 እና ባለ 150 KVA አቅም ያላቸዉ ጄኔሬተሮች በሳምንት ለ7ቀን ለ24 ሰዓታት ያልተቋረጠ ሕክምና እንዲሰጥ ያግዛሉ፡፡