TGH is participating at both Ethio Health and EMA Exhibitions
... ብዙ ለማንበብ
ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው
በ1993ዓ.ም ታህሳስ ወር ከፍተኛ ክሊኒክ ሆኖ የጀመረው የጤና ተቋማችን በሚሰጠው ጥራት ያለው አገልግሎት እና በተመጣጣኝ የአገልግሎት ክፍያው በብዙ ደንበኞች ዘንድ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተወዳጅነትን በማትረፉ፣ በ1995ዓ.ም ሚያዚያ ወር ሁለተኛውን ቅርንጫá..
ብዙ ለማንበብ
ይህ ክፍል ዘመኑ ባፈራቸው ቴክኖሎጂዎች በመታገዝ ለጨቅላ ሕፃ...
Fully equipped intensive care unit with advanced types of machinery run by specialists, subspecialis...
ዘመኑ ባፈራቸው ሰባት ዘመናዊ ማሽኖች በመታገዝ ሙያው ና ልምá...
ከኢትዮጵያ ብሄራዊ አክሬዲቴሽን ጽ/ቤት የISO 15189: 2012 የጥራት ማ...
የኢሜጂንግና ራዲዮሎጂ ክፍላችን ዘመናዊ በሆኑ ዲጂታል የኢሜá...
Wellness encompasses a holistic approach to health and well-being, focusing on physical, mental, and...
ላለፉት አራት ዓመታት ከተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል ጋር አብረን እየሰራን ሲሆን ለሰራተኞቻችን የተሟላ ህክምና እየሰጠ ይገኛል፡፡ ከሆስፒታሉ ጋር ካለን መልካም ግንኙነት አንጻር ሆስፒታሉን እንደ ደንበኛ ብቻ ሳይሆን እንደ አጋር የምናየው መሆኑን ልንገልጽ እንወዳለን።
My father was treated well. He was there with severe spesis. Their treatment was as good as the one they have here in the US. My father servived even though he was in real bad shape. Granted it is a really busy place. Thank you to the docors and nurses!
ባለቤቴ በተክለሃይማኖት ሆስፒታል ነበር የወለደቸው፣ ሀኪሞቹ እና ነርሶቹ በየሰዓቱ ደከመኝ ሳይሉ እየተከታተሉዋት ነበር ። ባለቤቴም በሰላም ተገላግላ የሴት ልጅ አባት አድርጋኛለች። የሆስፒታሉን ሰራተኞች በአጠቃላይ እጅግ በጣም አመሰግናለው።
ልጅ ከወለድኩ በኋላ ልጄ ኪሎው ዝቅተኛ ሆኖ በተክለሃይማኖት ሆስፒታል ልዩ ክትትል ተደርጎለት ተመጣጣኝ ኪሎ ላይ እና ተገቢውን ሙቀት አግኝቶ ወደ ቤታችን በሰለም ተልከናል። ልጄን እንደ እናት እና አባት ለተንከባከቡልኝ የሆስፒታሉ ነርሶች እና ሀኪሞች ውለታችሁን ፈጣሪ የክፈል
I recently had to go to the hospital for minor surgery. I was nervous about the whole experience, but I was pleasantly surprised by the care I received at the hospital. I would definitely recommend this hospital to anyone who needs medical care
ሆስፒታልችን ለቅዱስ ጵውሎስ ሚሊኒየም የህክምና ኮሌጅ፣ የውስጥ ደዌ ህክá... ብዙ ለማንበብ
... ብዙ ለማንበብ