Our Departments
If you aspire to be part of a dedicated, multi-disciplinary team that works together to improve our patients' lives, come join us.
የጨቅላ ህጻናት ጽኑ ህሙማን ክፍል
ይህ ክፍል ዘመኑ ባፈራቸው ቴክኖሎጂዎች በመታገዝ ለጨቅላ ሕፃናት ልዩ ክትትልና ሕክምና የሚደረግበት ማዕከል ሲሆን በፅኑ ሕሙማን ክትትልና ሕክምና ሙያውና ልምዱ ባላቸው ነርሶችና ስፔሻሊስት ዶክተሮች በመታገዝ የሚሠራ ነው፡፡
የአዋቂዎች ጽኑ ህሙማን ክፍል
Fully equipped intensive care unit with advanced types of machinery run by specialists, subspecialists, and expertly trained nurses using the latest and proven modalities in the management of complex critical cases such as:
የኩላሊት እጥበት
ዘመኑ ባፈራቸው ሰባት ዘመናዊ ማሽኖች በመታገዝ ሙያው ና ልምዱ ያላቸውን ባለሙያዎች ይዘን የኩላሊት እጥበት አገልግሎት በመስጥት ላይ እንገኛለን።
ላቦራቶሪ
ከኢትዮጵያ ብሄራዊ አክሬዲቴሽን ጽ/ቤት የISO 15189: 2012 የጥራት ማረጋገጫ ያለዉ አድቫንስድ ላብራቶሪያችን በዘመናዊ ማሽኖች ተደራጅቶ በሳምንት 7 ቀናት ለ24 ሰአታት በሐገር ዉስጥ የማይሰሩ ’የወላጅነት’ (PATERNITY) ምርመራን ጨምሮ SRL ከተባለ ድርጅት ጋር በመተባበር ወደ ዉጪ ሐገር አስልኮ ምርመራዎችን ያደርጋል፡፡ላቦራቶሪያችን ስድስት ንዑሳን ክፍሎች አሉት፡፡
ኢሜጂንግ እና ራዲዮሎጂ
የኢሜጂንግና ራዲዮሎጂ ክፍላችን ዘመናዊ በሆኑ ዲጂታል የኢሜጂንግ መሣሪያዎች የተደራጀ ከመሆኑ ባሻገር በሙያው የካበተ ልምድ ባላቸው ራዲዬሎጂ ሃኪሞች እና ራዲዬግራፊ ቴክኖሎጂስቶች በመታገዝ የ24ሰዓት አገልግሎት ይሠጣል፡፡ በተጨማሪም የራጅ አገልግሎት ክፍላችን በሲአር የተደራጀ፣ በፓክስ ሲስተም የታገዘ ሆኖ የሚከተሉትን አገልግሎቶች በተሟላ ሁኔታ በጥራት ይሰጣል፡-
የጤና ምርመራ
Wellness encompasses a holistic approach to health and well-being, focusing on physical, mental, and emotional aspects of life. It involves making conscious choices and adopting behaviors that promote optimal health, vitality, and quality of life. Wellness practices may include regular exercise, balanced nutrition, adequate sleep, stress management techniques, mindfulness, and social connection.
መድሃኒት ቤት
በመድኃኒት ቤታችን ጥራታቸውን የጠበቁ መድኃኒቶች ለተመላላሽ ፤ ለድንገተኛ እና ለተኝቶ ታካሚዎች ከበቂ አቅርቦት ጋር የ 24 ሰዓት አገልግሎቶች ያገኛሉ ፡፡ በተጨማሪም የቲቢና የኤች አይ ቪ መድሃኒቶች ከክፍያ ነፃ ያገኛሉ
ፊዚዮቴራፒና ሪሃብሊቴሽን
በፊዚዮቴራፒ እና ሪሃብሊቴሽን ክፍላችን ዘመኑ ባፈራቸዉ መሳሪያዎችን አመርቂ አገልግሎት እንሰጣለን ፡፡ የሚሰጡ አገልግሎቶች
ኤ.አር.ቲ
በዚህ ክፍል በኤች. አይ. ቪ ምርመራና ምክር አገልግሎት ልዩ ስልጠና ባላቸው ባልሙያዎች ከተላላፊ በሽታዎች ሰባስፔሻሊስት ሃኪማችን ጋር በመሆን በጥራትና በልዪ መስተንግዶ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን አገልጎሎቶች እንሰጣለን።
ቲቢ ክሊኒክ
በሆስፒታላችን ዉስጥ የሚገኝዉ የቲቢ ክሊኒክ ለሳንባ እና ከሳንባ ውጭ ለሆኑ የቲቢ አይነቶች የምርመራ እና የሕክምና አገልግሎቶችን ይሰጣል።
ክትባት ክፍል
ይህ ክፍል ለእናቶችና ህጻናት የክትባት አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን በተለይም ለህጻናት ከመወለዳቸው ጊዜ አንስቶ ያሉትን ክትባቶች በተሟላ ሁኔታ ይሰጣል።
የተኝቶ ህክምና
በሆስፒታላችን ተኝተው ለሚታከሙ ሕሙማን ዘመናዊ በሆኑ የመኝታ ክፍሎች ጥራት ያለዉ አገልግሎት ለሙያዉ በተሰጡ ነርሶች እና ስፔሻሊስት ሐኪሞች በመታገዝ አስተማማኝ ሕክምና ይሰጣል፡፡
የተምላላሽ ህክምና
ታካሚዎቻችን ያለምንም መጉላላት ከወረቀት ነጻ በሆነ ኮምፒውተራይዝድ ሲስትም የምፈልጉትን የህክምና አገልግሎት በቅልጥፍና የሚያገኙ ሲሆን ምቹ የመጠበቂያ ወንበሮችና የነጻ ዋይፋይ አገልግሎታችን ታካሚዎች በሆስፒታልችን በሚኖራቸው ቆይታ ጥሩ ጊዜ እንዲያሳልፉ እገዛ ያደርጋሉ።
ድንገተኛ ክፍል
ይህ የህክምና ክፍላችን በሙያዉ በሰለጠኑ ስፔሻሊስት ሐኪሞች ታግዞ ለ24 ሰዓት ሕይወት አድን አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል ፡፡ ለድንገተኛ ህሙማን የተዘጋጁት አንቡላንሶችና አሳንሰሮች የታካሚዉን ዉድ ሕይወት ለማዳን ሁሌም ዝግጁ ናቸዉ፡፡