ስለ ሄፓታይትስ ቢ ምን ያህል ያውቃሉ?
ስለ ሄፓታይትስ ቢ ምን ያህል ያውቃሉ? ሄፓታይትስ ቢ ቫይረስ ጉበትን ከሚያጠቁ አምስቱ የሄታይትስ ቫይረሶች አንዱ ሲሆን እንደ የአለም ጤና ድርጅት መረጃ በአለማችን እስከ 2 ቢሊዮን የሚጠጉ ሰዎች በሄፓታይትስ ቢ ቫይረስ የተጠቁ ናቸዉ፡፡ በየዓመቱም 600,000 ሰዎች በሄፓታይትስ ቢ ምክንያት ለህልፈተ ሞት ይዳረጋሉ፡፡
"አማርኛ Health is the most important thing you have in life!"
አማርኛ Contact us now to schedule an appointment.