ፊዚዮቴራፒና ሪሃብሊቴሽን
በፊዚዮቴራፒ እና ሪሃብሊቴሽን ክፍላችን ዘመኑ ባፈራቸዉ መሳሪያዎችን አመርቂ አገልግሎት እንሰጣለን ፡፡ የሚሰጡ አገልግሎቶች
በፊዚዮቴራፒ እና ሪሃብሊቴሽን ክፍላችን ዘመኑ ባፈራቸዉ መሳሪያዎችን አመርቂ አገልግሎት እንሰጣለን ፡፡
የሚሰጡ አገልግሎቶች
• ለአንገት ህመም
• ለትካሻ ህመም እና መድረቅ
• አንጎል ላይ በሚደርስ አደጋ ወይም በስትሮክ ምክንያት ለሚደርስ የአካል መዛል እና ህመም
• ከልብ ህመም ጋር በተያያዘ ለሚፈጠሩ ጉዳቶች
• ለዲስክ መንሸራተት እና ለነርቭ መጨፍለቅ
• ለዳሌ ህመም እና መዛባት
• የመገጣጠሚያ ብግነት እና የሎሚ መዛነፍ
• ከጅማት እና ጡንቻ ጋር ተያይዞ ለሚፈጠር ህመም
• የእጅ እና የጣት ህመም
• ለፊት መጣመም
• ከቀዶ ህክምና በፊትና በኃላ ለማገገም
• ለማንኛዉም የስፖርት ጉዳቶች
• የሰዉነት ሚዛን የመጠበቅ እክል
• የተረከዝና የቁርጭምጭሚት እንዲሁም የዉስጥ እግር ህመም ተጠቃሽ ናቸው።