የጨቅላ ህጻናት ጽኑ ህሙማን ክፍል
ይህ ክፍል ዘመኑ ባፈራቸው ቴክኖሎጂዎች በመታገዝ ለጨቅላ ሕፃናት ልዩ ክትትልና ሕክምና የሚደረግበት ማዕከል ሲሆን በፅኑ ሕሙማን ክትትልና ሕክምና ሙያውና ልምዱ ባላቸው ነርሶችና ስፔሻሊስት ዶክተሮች በመታገዝ የሚሠራ ነው፡፡
ይህ ክፍል ዘመኑ ባፈራቸው ቴክኖሎጂዎች በመታገዝ ለጨቅላ ሕፃናት ልዩ ክትትልና ሕክምና
የሚደረግበት ማዕከል ሲሆን በፅኑ ሕሙማን ክትትልና ሕክምና ሙያውና ልምዱ ባላቸው ነርሶችና ስፔሻሊስት ዶክተሮች በመታገዝ
የሚሠራ ነው፡፡
ለጨቅላ ህፃናት ፅኑ ሕሙማን አጋዥ ዘመናዊ መሣሪያዎች
- -
ከፍተኛ ፈሪኩዌንሲ ያለው ቬንትሌተር
- -
ሞኒተሮች
- -
ኢንኩቤተርስ
- - የጨቅላ ሕፃናት ማሞቂያ
- -
ፎቶቴራፒ