የኩላሊት እጥበት

ዘመኑ ባፈራቸው ሰባት ዘመናዊ ማሽኖች በመታገዝ ሙያው ና ልምዱ ያላቸውን ባለሙያዎች ይዘን የኩላሊት እጥበት አገልግሎት በመስጥት ላይ እንገኛለን።

የኩላሊት እጥበት

ዘመኑ ባፈራቸው ሰባት ዘመናዊ ማሽኖች በመታገዝ  ሙያው ና ልምዱ ያላቸውን ባለሙያዎች ይዘን የኩላሊት እጥበት አገልግሎት በመስጥት ላይ እንገኛለን።  

 በዚህ ክፍል የሚሰጡ አገልግሎቶች፡-

  •          የቋሚ የኩላሊት እጥበት (Dialysis for Chronic kidney disease )
  •      ለጊዜያዊ የኩላሊት ጉዳት እጥበት (Dialysis for Acute Kidney Injury)
  •      ለዲያሊሲስ ታካሚዎች ክትትል እና የማማከር አገልግሎት
  •      የዲያሊሲስ የደም ቱቦ ማስገባት ( central venous line)
  •      የዲያሊሲስ ቋሚ የደም ስር መፍጥር (Arterio Venous Fistula)
  •     የኩላሊት ናሙና ምርመራ
  •      የኩላሊት ሕክምና እና ክትትል
  •      ከኩላሊት ንቅለ ተከላ በኋላ የሚደረግ የሕክምና ክትትል
  •      የደም ግፊት ቁጥጥርና ክትትል
  •    ግሎሜሩሎኔፍሪይተስና
  •        የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ናቸው

አድራሻ

ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል
ሶማሌተራ, ከ ግሎባል ኢንሹራንስ ፊት ለፊት
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

የስራ ሰአት

እሁድ - እሁድ 24 ሰአት ክፍት ነን

ለድንገተኛ አደጋ

(+251) 8175

ማህበራዊ ገጾች