ኢሜጂንግ እና ራዲዮሎጂ

የኢሜጂንግና ራዲዮሎጂ ክፍላችን ዘመናዊ በሆኑ ዲጂታል የኢሜጂንግ መሣሪያዎች የተደራጀ ከመሆኑ ባሻገር በሙያው የካበተ ልምድ ባላቸው ራዲዬሎጂ ሃኪሞች እና ራዲዬግራፊ ቴክኖሎጂስቶች በመታገዝ የ24ሰዓት አገልግሎት ይሠጣል፡፡ በተጨማሪም የራጅ አገልግሎት ክፍላችን በሲአር የተደራጀ፣ በፓክስ ሲስተም የታገዘ ሆኖ የሚከተሉትን አገልግሎቶች በተሟላ ሁኔታ በጥራት ይሰጣል፡-

  • •    ሲቲ ስካን
  • •    ዲጂታል ራጅ  ምርመራ
  • •    አልትራሳውንድ
  • •    ዶፕለር አልትራሳውንድ
  • •    የህጻናት ኢኮከርዲዮግራፊ
  • •    የአዋቂዎች ኢኮከርዲዮግራፊ
  • •     ባርየም ምርመራ
  • •    የማህጸን ራጅ ምርመራ
  • •    የኩላሊት ፣የሽንት ቧንቧዎች እና  የፊኛ ራጅ ምርመራ
  • •    ፋይብሮተች ስካን (የጉብት ስብ መጠን እና ጠባሳን መለኪያ)
  • •    የጽንስ አፈጣጠር አልትራሳውንድ
  • •    የጽንስ አፈጣጠር እድገት ክትትል አልትራሳውንድ
  • •    የጽንስ የልብ አፈጣጠር አልትራሳውንድ
  • •    የጡት፣የማህጸን እና የጽንስ አልትራሳውንድ
  • •    በአልትራሳውንድ እና በሲቲ ስካን በመታገዝ ናሙና መውሰድና ማከም

አድራሻ

ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል
ሶማሌተራ, ከ ግሎባል ኢንሹራንስ ፊት ለፊት
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

የስራ ሰአት

እሁድ - እሁድ 24 ሰአት ክፍት ነን

ለድንገተኛ አደጋ

(+251) 8175

ማህበራዊ ገጾች