ድንገተኛ ክፍል
ይህ የህክምና ክፍላችን በሙያዉ በሰለጠኑ ስፔሻሊስት ሐኪሞች ታግዞ ለ24 ሰዓት ሕይወት አድን አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል ፡፡ ለድንገተኛ ህሙማን የተዘጋጁት አንቡላንሶችና አሳንሰሮች የታካሚዉን ዉድ ሕይወት ለማዳን ሁሌም ዝግጁ ናቸዉ፡፡
ይህ የህክምና ክፍላችን በሙያዉ በሰለጠኑ ስፔሻሊስት ሐኪሞች ታግዞ ለ24 ሰዓት ሕይወት አድን አገልግሎት በመስጠት ላይ
ይገኛል ፡፡ ለድንገተኛ ህሙማን የተዘጋጁት አንቡላንሶችና አሳንሰሮች የታካሚዉን ዉድ ሕይወት ለማዳን ሁሌም ዝግጁ ናቸዉ፡፡