ከመጠን ያለፈ ውፍረትና ጤና

በ21ኛው ከፍለዘመን ሰዎች በቴክኖሎጂ ታግዘው ብዙ ጊዜና ጉልበት የሚፈጁ ስራዎችን በቀላሉ ያከናውናሉ ሆኖም ይህ ለውጥ የሰዎችን የአኗኗር ዘዬን ከማቅለሉ ባሻገር የጤናም ስጋት እየሆነ ይገኛል። ለዚህም ዋነኛ ተጠቃሽ ከመጠን ያለፈ ውፍረት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱ ነው።እንደ የአለም ጤና ድርጅት ጥናት ከልክ ያለፈ ውፍረት በፈረንጆቹ አቆጣጠር ከ1975 ዓም ወዲህ በሶስት እጥፍ ጨምሯል።

"Health is the most important thing you have in life!"

Contact us now to schedule an appointment.

Location

Teklehaimanot General Hospital
SomaleTera, Infront of Global Insurance
Addis Ababa, Ethiopia

Opening Hours

Sun - Sun 24 Hour Open

Emergency Case

(+251) 8175

Social Media